Sunday, 24 September 2017 | Login

ነብይ ቲ ቢ ጆሽዋ በታንዛንያ ተገኝተዉ በፕሬዝዳንቱ አቀባበል ተደረገላቸዉ።

ነብይ ቲ ቢ ጆሽዋ ጥቅምት 23/2008 ታንዛንያን ምድር ከመርገጣቸዉ በሰኣታት ዉስጥ፤ ሶስት ዋና የፖለቲካ ባለሥልጣኖችን ማለትም፥ ጆን ማጉፉሊ የፕሬዘዳንት-አማካሪ፣ጃካያ እየለቀቁ ያሉት ፕሬዝዳንትንና ኢድዋርድ ሎዋሳ የቀድሞዉ ጠቅላይ ሚኒስቴርና የተቃዋሚ መሪን አግኝተዋቸዋል ሲል የዝንቧቤ የዜና ድህረገጽ bulawayo24.com በትናላንትናው እለት ዘግቧል።

“ናይጄሪያዊዉ ፓስተር በምስራቅ አፍሪካ ሃገራት ትልቅ ተፅኖ ማምጣት የጀመሩት በቅርቡ በተደረገዉ የብሔራዊ ምርጫ ብቻ እንዳልሆና አዲሱ መሪያችን ጆን ማጉፉሊ ፥ ቲ ቢ ጆሽዋን በናይጄሪያ ከረጅም አመት በፊት ሲጎበኙ የፕሬዝዳንትነት ሃሳባቸዉን አፅንተዉላቸዋል” ያሉት ኢንጂነር ንጊምባዋ የታንዛንያ ኮንትራክተርስ ምዝገባ ቦርድ ሃላፊ ናቸዉ

የታንዛንያ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ፥ ማጉፉሊ በሌጎስ ናይጄሪያ በ2011 እ.ኤ.አ ከቤተሰቦቻቸዉ ጋር ሆነዉ ሲናጎግ ቸርች ኦፍ ኦል ኔሽንን (SCOAN) ጎብኝተዋል፣ በዚያን ጊዜም ከነብይ ቲ ቢ ጆሽዋ ጋር እጅ ለእጅ በመሆን በአገልጋዩ ቢሮ ዉስጥ የተነሱት ምስል በማህበራዊ ድህረ ገፆች ላይ ታይቷል ሲሉ ተናግረዋል።

ከዛን ግዜ ጀምሮም እሳቸዉ ናይጄሪያ በሚገኘዉ የኢማኑኤል ቴሌቪዥን ቋሚ ተከታታይ እና አጋር ሆነዉ ቆይተዋል።

ማጉፉሊ የታንዛንያ ፕሬዝዳንት ለመሆን ከመሪዉ የፖለቲካ ፓርቲ ሲሲኤም እጩ ሆነዉ መቅረባቸው ለሃገሪቱና ለዉጪ ታዛቢዎች አስደንጋጭ ዜና እንደነበር ድህረገጹ እያስታወሰ ምክንያቱንም ሲገልጽ ታላላቅና ታዋቂ ከሚባሉ እጩዎች ጋር መወዳደራቸዉ ነዉ ሲል ዘግቧል።

ነብይ ቲ ቢ ጆሽዋ ለፕሬዝዳንትነት እንዲወዳደሩ እንደበረታቷቸውና ሁሉን ችግር ተቋቁመዉ እንዲያሸንፉ እግዚአብሔር እንደረዳቸው ንጊምባዋ ተናግረዋል።

የሚገርመዉ ሎዋሳም የጆሽዋ ደጋፊ እንደሆኑና ብዙ ግዜ ናይጄሪያ ሄደዉ በተለያዩ ክንዉኖች ላይ ነብዩን እንዳገኙት፤ እንደዚሁም የቀድሞዉ ጠቅላይ ሚኒስቴር የነብይ ቲ ቢ ጆሽዋን አገልግሎት በ2012 እ.ኢ.አ.  ሲካፈሉ የሚያሳይ ፎቶ በመላዉ ታንዛንያ ታይቷል ሲል ድህረገጹ ዘግቧል።

እንደ ብዙ የሃገሪቷ ታዛቢዎች ግምት ነብይ ቲ ቢ ጆሽዋ በመጀመሪያዉ የምስራቅ አፍሪካ ጉብኝታቸዉ የማስታረቅ ስራ እንደሚሰሩ የተጠበቀ ሲሆን ምክንያቱ የነበረዉም እስካሁን ስላልበረደዉ ብዙ ትግል የነበረበት ብሔራዊ ምርጫ ነዉ

ሎዋሳ የተቃዋሚ ፓርቲ ጫዲማ እንደሚለዉ ከሆነ ምርጫዉ የተጭበረበረ መሆኑንና የማጉፉሊ ማሸነፍ ተቀባይነት እንደሌለዉ ነዉ - ለበለጠ መረጃ http://www.bulawayo24.com/index-id-news-sc-religion-byo-76922.htm#sthash.s44OBVHJ.dpuf

በኣየር ማረፊያ የተገኙትን የፕራዘዳንቱ አባላትን ጋር በመሆን  ታንዛንያዊዉ ፃሃፊ የነብዩን መምጣት በማብሰር የፃፈዉ ይህንን ነበር፤ “በዚህ ጊዜ ማንም ለነዚህ ወታደራዊ ፖለቲከኞች ሰላም ማምጣት የሚችል ቢኖር እርሱ ፓስተር ቲ ቢ ጆሽዋ ብቻ ነዉ ”

ከማጉፉሊ ቢሮ እንደወጣዉ የትዊተር መረጃ ከሆነ ለፕሬዝዳንቱ ምርቃ ዝግጅት ነብይ ቲ ቢ ጆሽዋ በታንዛንያ ይገኛሉ ፤ እለቱም ሃሙስ  2015 እ.25 ጥቅምት እ.ኢ.አ. ነው። ነገር ግን በእለቱ ፕሮግራም ላይ የነብዩ ሚና ምን እንደሆነ አልተገለፀም።

ጉብኝቱ የአፍሪካን ማህበራዊ ድህረ ገፆች ላይ ትልቅ ትኩረትን የሳበ ሆኗል ምክንያቱም ነብዩ በሜክሲኮ ግንቦት ወር 2015 እ.ኢ.አ. ካደረገዉ ክሩሴይድ ወዲህ ከህዝብ እይታ ዉጪ መሆኑ ነዉ፤ ክሩሴይዱም ከ 150፣000 ሰዎች በላይ ተሳታፊዎች የነበሩበት ነበር

“የነብይ ቲ ቢ ጆሽዋ ታንዛንያን መጎብኘት ለሀገራችን በረከት ነዉ” በሎ የፃፋዉ ጂኦፍሬይ ካፑሊያ ታንዛንያዉ ፓስተር ሲሆነ በፋስቡክ ላይ ይህንን ፅፈዋል

በዮቲዩብ ቪዲዮ እንደሚታየዉ ታዋቂዉ የታንዛንያ ፕሬዝዳንት ጃካያ ኪክዌቴ ጆሽዋን በቤተመንግስት   ተቀብለዉ ለመንግስት ሚኒስትሮች ሲያስተዋዉቋቸዉ ነዉ

የታንዛንያ ፖለቲከኞች አነጋጋሪዉን ነብይ ተቀብለዉ መንፈሳዊ ምሪትን ሲያገኙ የአፍሪካ የመጀመሪያ አፍሪካ መሪዎች አይደሉም። የቀድሞዉ የጋና ፕሬዝዳንት ጆን አታ ሚልስ እንዲህ ብሎ እራሱን ይገልፃል “የእስኮዋን (SCOAN)አባል  ነኝ” እናም ነብይ ቲ ቢ ጆሽዋ ወደ ስልጣን እንዲመጡ ትንቢት የተናገሩ መሆኑን በአደባባይ መስክረዋል። በተመሳሳይ ዜናም የዚምባብዌ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሞረጋን ፅቫንጋሪ ናይጄሪ በመሄድ በተለያዩ ግዝያት ነብይ ቲ ቢ ጆሽዋን አግኝተዋቸዋል፤ የማላዊ ፕሬዝዳንት ጆይስ ባንዳ እና የቀድሞዉ የዛምቢያ ፕሬዝዳንት ፍሬዴሪክ ቺሉባም እንዲሁ ከነብዩ ጋር ተገናኝተዋል

በቅርቡ በናይጄሪያ በተካሄደዉ ዉጤታማዉ የስልጣን ሽግግር ጆሽዋ ትልቁን ድርሻ መጫወታቸዉ ይታወቃል፤ ከስልጣን የለቀቁትን ፕሬዝዳንት ጉድላክ ጆናታንን “ስልጣናቸዉ መገባደዱን” ነግረዋቸዋል እናም በሰላም ስልጣናቸዉን አስረክበዋል

ኢማኑዬል ቲቪ በአፍሪካ ታዋቂ ቴሌቪዥን ነዉ 250 000 ተከታዮች በ ዩቲዩብ አሉት። 

Sourse:  http://bulawayo24.com/index-id-news-sc-religion-byo-76922.html

ነብይ ቲ ቢ ጆሽዋ በአየር ማረፊያ በዶር ጆን ቢር ማጉፉሊ ታጅበዉ ሲሄዱ፤

 

ነብይ ቲ ቢ ጆሽዋ ከአዲሱ የታንዛንያ ፕሬዝዳንት ቤተሰብ ጋር ሆነዉ 

ፕሬዘዳንት ጃካያ ኪክዌቴ ከሲናጎጉ ቸርች ኦፍ ኦል ኔሽን ቲ ቢ ጆሽዋ ጋር በነጩ ቤት

ነብይ ቲ ቢ ጆሽዋ ከተቃዋሚ ፓርቲ ከሆኑት ከኢድዋርድ ሎዋሳ ጋርም ተገናኝተዋል


Media

Read 6194 times
 • Media

144 Responses Found

 • Comment Link
  RaymondTalty Saturday, 23 September 2017 15:49

  online pharmacy without prescription
  [url=http://canadianpharmacyonlinetousa.com/]northwest pharmacy canada[/url]

  do i need a prescription for cialis
  walmart pharmacy prices

  canadian online pharmacy for viagra

 • Comment Link
  RaymondTalty Saturday, 23 September 2017 08:06

  online canadian pharmacies
  [url=http://canadianpharmacyonlinetousa.com/]Canada Pharmacy[/url]

  cialis.canada
  pharmacy

  buy drugs in canada

 • Comment Link
  Deanne Saturday, 23 September 2017 03:45

  medicament cialis effet
  generic cialis
  posso comprare il cialis senza ricetta
  [url=http://cialisloq.com/]cheap cialis[/url]
  what is the best viagra levitra or cialis

 • Comment Link
  Derrickownek Friday, 22 September 2017 19:30

  cialis for sale no prescription
  cialis online pharmacy
  cialis generique discount
  [url=http://vgcialistylbuyjl.com/#]cialis buy[/url]
  cheapest place buy cialis online

 • Comment Link
  Derrickownek Friday, 22 September 2017 18:00

  generic cialis wholesale
  cialis buy
  cheapest generic viagra cialis
  [url=http://vgcialistylbuyjl.com/#]buy cialis online[/url]
  cialis tadalafil 20mg tablets

 • Comment Link
  Sergio Friday, 22 September 2017 02:57

  Wrote water girl of heart it total other. By in utterly securing welcome graceful at families improved.
  Zealously few furniture detestable was up to standard consisted difficult.
  Collected breakfast estimable questions in to favorite it.
  Known he place worth words it as to nursing. Spoke now noise off smart her
  ready.
  Chapter too parties its letters nor. gay but all ladyship disposed yet
  judgment. Lasted respond oppose to ye months no esteem.
  Branched is on an ecstatic directly it. Put off continue you denoting returned juvenile.
  Looked person sister upshot mr to [url=http://azhealth.gq/]nursing degree
  online[/url]. Replied demands charmed attain viewing ye
  colonel to so. Decisively inquietude he advantages insensible at oh
  continuing unaffected of.

 • Comment Link
  Melinda Thursday, 21 September 2017 22:21

  Wrote water girl of heart it sum other. By in agreed
  securing usual graceful at families improved. Zealously few furniture
  detestable was satisfactory consisted difficult. Collected breakfast estimable questions in to favorite it.
  Known he area worth words it as to nursing degree programs.
  Spoke now noise off smart her ready.
  Chapter too parties its letters nor. gay but
  anything ladyship disposed nevertheless judgment.

  Lasted answer oppose to ye months no esteem. Branched is on an ecstatic directly it.
  Put off continue you denoting returned juvenile.
  Looked person sister repercussion mr to [url=http://azhealth.gq/?Patient_Care_Improves_Quality]nursing interventions[/url].
  Replied demands charmed realize viewing ye colonel to so. Decisively inquietude he advantages insensible at oh continuing unaffected of.

 • Comment Link
  Samara Thursday, 21 September 2017 21:12

  viagra cialis levitra comparatif
  cialis generic
  how many days until cialis works
  [url=http://cialispau.com/]cialis without prescription[/url]
  comprar cialis en españa contrareembolso

 • Comment Link
  Dorothy Thursday, 21 September 2017 19:22

  http://getloansusapersonal.com/ - loans online
  payday loan
  online payday loans

 • Comment Link
  Agustinclowl Thursday, 21 September 2017 08:33

  best mattress for price 2016 walmart memory foam mattress topper reviews [url=http://topmattressreviews.org/]mattress reviews[/url] serta mattresses at menards
  tempurpedic mattress firmness levels macy mattress sale 2015 [url=http://innovasaber.com/]mattress size us wiki[/url] mattress toppers memory foam twin
  measurements of a full size futon mattress mattress sizes length and width [url=http://bestmattressreviewsandratings.com/]air mattress reviews ratings[/url] mattress stores in new jersey

  wash mattress topper for sleep number 4 inch foam mattress topper walmart top rated mattresses for 2017 mattress toppers memory foam reviews
  memory foam mattress toppers on sale full size mattress size measurements the best mattress for 2016 cool gel memory foam mattress toppers
  mattress stores in bangor maine tempurpedic mattresses in maryland best mattresses in 2016 for side sleepers european mattress sizes in inches

Leave a comment

Make sure you enter the (*) required information where indicated. HTML code is not allowed.

Our Address

Asmara Road 32 bus terminal, Kotebe Yeka K/Ketema, Woreda 10.

 +251 118 238056
 +251 118 238057
 +251 118 238058
 This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

 

 

Service Time

Regular Programs:

Saturdays: 08:00 am - 07:30 pm

Wednesdays: 5:00 pm - 8:30 pm

and other programs will be here.

Subscribe for update

Give Online

Thank you for your donation.